الفاتحة
Al-Fatihah
ጽሕፈት
ትርጉሞች
ንባቡን፣ አወቃቀሩንና ሥሩን ለማየት የዐረብኛ ቃል ይንኩ።
- Sadiq & Sani Habibበአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
- Sadiq & Sani Habibምስጋና ለአላህ ይገባው የዓለማት ጌታ ለኾነው፤
- Sadiq & Sani Habibእጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ
- Sadiq & Sani Habibየፍርዱ ቀን ባለቤት ለኾነው፡፡
- Sadiq & Sani Habibአንተን ብቻ እንግገዛለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን፡፡
- Sadiq & Sani Habibቀጥተኛውን መንገድ ምራን፡፡
- Sadiq & Sani Habibየእነዚያን በነርሱ ላይ በጎ የዋልክላቸውን በነሱ ላይ ያልተቆጣህባቸውንና ያልተሳሳቱትንም ሰዎች መንገድ (ምራን፤ በሉ)፡፡