الناس

An-Nas

ሱራ 114 · መካ · 6 አንቀጾች · የወረደበት ቅደም ተከተል፦ 21

ጽሕፈት
ትርጉሞች

ንባቡን፣ አወቃቀሩንና ሥሩን ለማየት የዐረብኛ ቃል ይንኩ።

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
  1. Sadiq & Sani Habibበል «በሰዎች ፈጣሪ እጠበቃለሁ፡፡
  1. Sadiq & Sani Habib«የሰዎች ሁሉ ንጉሥ በኾነው፡፡
  1. Sadiq & Sani Habib«የሰዎች አምላክ በኾነው፡፡
  1. Sadiq & Sani Habib«ብቅ እልም ባይ ከኾነው ጎትጓች (ሰይጣን) ክፋት፡፡
  1. Sadiq & Sani Habib«ከዚያ በሰዎች ልቦች ውስጥ የሚጎተጉት ከኾነው፡፡
  1. Sadiq & Sani Habib«ከጋኔኖችም ከሰዎችም (ሰይጣናት እጠበቃለሁ በል)፡፡»