الفلق

Al-Falaq

ሱራ 113 · መካ · 5 አንቀጾች · የወረደበት ቅደም ተከተል፦ 20

ጽሕፈት
ትርጉሞች

ንባቡን፣ አወቃቀሩንና ሥሩን ለማየት የዐረብኛ ቃል ይንኩ።

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
  1. Sadiq & Sani Habibበል «በተፈልቃቂው ጎህ ጌታ እጠበቃለሁ፡፡
  1. Sadiq & Sani Habib«ከፈጠረው ፍጡር ሁሉ ክፋት፡፡
  1. Sadiq & Sani Habib«ከሌሊትም ክፋት ባጨለመ ጊዜ፤
  1. Sadiq & Sani Habib«በተቋጠሩ (ክሮች) ላይ ተፊዎች ከኾኑት (ደጋሚ) ሴቶችም ክፋት፡፡
  1. Sadiq & Sani Habib«ከምቀኛም ክፋት በተመቀኘ ጊዜ፤ (እጠበቃለሁ በል)፡፡»