العصر

Al-'Asr

ሱራ 103 · መካ · 3 አንቀጾች · የወረደበት ቅደም ተከተል፦ 13

ጽሕፈት
ትርጉሞች

ንባቡን፣ አወቃቀሩንና ሥሩን ለማየት የዐረብኛ ቃል ይንኩ።

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
  1. Sadiq & Sani Habibበጊዜያቱ እምላለሁ፡፡
  1. Sadiq & Sani Habibሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው፡፡
  1. Sadiq & Sani Habibእነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት፣ በእውነትም አደራ የተባባሉት፣ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ፡፡