الفيل

Al-Fil

ሱራ 105 · መካ · 5 አንቀጾች · የወረደበት ቅደም ተከተል፦ 19

ጽሕፈት
ትርጉሞች

ንባቡን፣ አወቃቀሩንና ሥሩን ለማየት የዐረብኛ ቃል ይንኩ።

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
  1. Sadiq & Sani Habibበዝሆኑ ባለቤቶች ጌታህ እንዴት እንደሠራ አላወቅህምን?
  1. Sadiq & Sani Habibተንኮላቸውን በጥፋት ውስጥ (ከንቱ) አላደረገምን? (አድርጓል)፡፡
  1. Sadiq & Sani Habibበእነርሱም ላይ መንጎች የኾኑን ዎፎች ላከ፡፡
  1. Sadiq & Sani Habibከተጠበሰ ጭቃ በኾነ ድንጋይ የምትወረውርባቸው የኾነችን፤ (አዕዋፍ)፡፡
  1. Sadiq & Sani Habibቅጠሉ እንደ ተበላ አዝመራም አደረጋቸው፡፡