قريشQuraysh ሱራ 106 · መካ · 4 አንቀጾች · የወረደበት ቅደም ተከተል፦ 29 ጽሕፈትከእንቅስቃሴ ምልክቶች ጋርያለ እንቅስቃሴ ምልክቶችአጽም የቃላት ትርጉም በላቲን ፊደል ንባብ ትርጉሞችSadiq & Sani HabibAfrica Academy+ ንባቡን፣ አወቃቀሩንና ሥሩን ለማየት የዐረብኛ ቃል ይንኩ። بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ106:1لِإِيلَٰفِقُرَيْشٍ١Sadiq & Sani Habibቁረይሽን ለማላመድ (ባለዝሆኖቹን አጠፋ)፡፡106:2إِۦلَٰفِهِمْرِحْلَةَٱلشِّتَآءِوَٱلصَّيْفِ٢Sadiq & Sani Habibየብርድና የበጋን ወራት ጉዞ ሊያላምዳቸው ይህንን ሠራ፡፡106:3فَلْيَعْبُدُوا۟رَبَّهَٰذَاٱلْبَيْتِ٣Sadiq & Sani Habibስለዚህ የዚህን ቤት (የከዕባን) ጌታ ይግገዙ፡፡106:4ٱلَّذِىٓأَطْعَمَهُممِّنجُوعٍۢوَءَامَنَهُممِّنْخَوْفٍۭ٤Sadiq & Sani Habibያንን ከረኃብ ያበላቸውን ከፍርሃትም ያረካቸውን (ጌታ ያምልኩ)፡፡ ቀዳሚው ሱራAl-Filቀጣዩ ሱራAl-Ma'un