الماعون

Al-Ma'un

ሱራ 107 · መካ · 7 አንቀጾች · የወረደበት ቅደም ተከተል፦ 17

ጽሕፈት
ትርጉሞች

ንባቡን፣ አወቃቀሩንና ሥሩን ለማየት የዐረብኛ ቃል ይንኩ።

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
  1. Sadiq & Sani Habibያንን በምርመራው የሚያስተባብለውን አየህን? (ዐወቅከውን?)
  1. Sadiq & Sani Habibይህም ያ የቲምን በኀይል የሚገፈትረው፤
  1. Sadiq & Sani Habibድኻንም በማብላት ላይ የማያግባባው ሰው ነው፡፡
  1. Sadiq & Sani Habibወዮላቸው ለሰጋጆች፡፡
  1. Sadiq & Sani Habibለእነዚያ እነርሱ ከስግደታቸው ዘንጊዎች ለኾኑት፤ (ሰጋጆች)፡፡
  1. Sadiq & Sani Habibለእነዚያ እነርሱ ይዩልኝ ባዮች ለኾኑት፡፡
  1. Sadiq & Sani Habibየዕቃ ትውስትንም (ሰዎችን) የሚከለክሉ ለኾኑት (ወዮላቸው)፡፡