الكوثرAl-Kawthar ሱራ 108 · መካ · 3 አንቀጾች · የወረደበት ቅደም ተከተል፦ 15 ጽሕፈትከእንቅስቃሴ ምልክቶች ጋርያለ እንቅስቃሴ ምልክቶችአጽም የቃላት ትርጉም በላቲን ፊደል ንባብ ትርጉሞችSadiq & Sani HabibAfrica Academy+ ንባቡን፣ አወቃቀሩንና ሥሩን ለማየት የዐረብኛ ቃል ይንኩ። بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ108:1إِنَّآأَعْطَيْنَٰكَٱلْكَوْثَرَ١Sadiq & Sani Habibእኛ በጣም ብዙ በጎ ነገሮችን ሰጠንህ፡፡108:2فَصَلِّلِرَبِّكَوَٱنْحَرْ٢Sadiq & Sani Habibስለዚህ ለጌታህ ስገድ፤ (በስሙ) ሰዋም፡፡108:3إِنَّشَانِئَكَهُوَٱلْأَبْتَرُ٣Sadiq & Sani Habibጠይህ (የሚጠላህ) እርሱ በእርግጥ (ዘሩ) የተቆረጠው ነው፡፡ ቀዳሚው ሱራAl-Ma'unቀጣዩ ሱራAl-Kafirun