الكافرون

Al-Kafirun

ሱራ 109 · መካ · 6 አንቀጾች · የወረደበት ቅደም ተከተል፦ 18

ጽሕፈት
ትርጉሞች

ንባቡን፣ አወቃቀሩንና ሥሩን ለማየት የዐረብኛ ቃል ይንኩ።

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
  1. Sadiq & Sani Habibበላቸው «እናንተ ከሓዲዎች ሆይ!
  1. Sadiq & Sani Habib«ያንን የምትግገዙትን (ጣዖት አሁን) አልግገዛም፡፡
  1. Sadiq & Sani Habib«እናንተም እኔ የምግገዛውን (አምላክም አሁን) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡
  1. Sadiq & Sani Habib«እኔም ያንን የተገዛችሁትን (ወደፊት) ተገዢ አይደለሁም፡፡
  1. Sadiq & Sani Habib«እናንተም እኔ የምግገዛውን (ወደፊት) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡
  1. Sadiq & Sani Habib«ለእናንተ ሃይማኖታችሁ አልላችሁ፡፡ ለእኔም ሃይማኖቴ አለኝ፡፡