النصرAn-Nasr ሱራ 110 · መዲና · 3 አንቀጾች · የወረደበት ቅደም ተከተል፦ 114 ጽሕፈትከእንቅስቃሴ ምልክቶች ጋርያለ እንቅስቃሴ ምልክቶችአጽም የቃላት ትርጉም በላቲን ፊደል ንባብ ትርጉሞችSadiq & Sani HabibAfrica Academy+ ንባቡን፣ አወቃቀሩንና ሥሩን ለማየት የዐረብኛ ቃል ይንኩ። بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ110:1إِذَاجَآءَنَصْرُٱللَّهِوَٱلْفَتْحُ١Sadiq & Sani Habibየአላህ እርዳታና (መካን) መክፈት በመጣ ጊዜ፤110:2وَرَأَيْتَٱلنَّاسَيَدْخُلُونَفِىدِينِٱللَّهِأَفْوَاجًۭا٢Sadiq & Sani Habibሰዎችንም ጭፍሮች እየኾኑ፤ በአላህ ሃይማኖት ውስጥ ሲገቡ ባየህ ጊዜ፤110:3فَسَبِّحْبِحَمْدِرَبِّكَوَٱسْتَغْفِرْهُۚإِنَّهُۥكَانَتَوَّابًۢا٣Sadiq & Sani Habibጌታህን ከማመስገን ጋር አጥራው፡፡ ምሕረትንም ለምነው፡፡ እርሱ ጸጸትን በጣም ተቀባይ ነውና፡፡ ቀዳሚው ሱራAl-Kafirunቀጣዩ ሱራAl-Masad