المسد

Al-Masad

ሱራ 111 · መካ · 5 አንቀጾች · የወረደበት ቅደም ተከተል፦ 6

ጽሕፈት
ትርጉሞች

ንባቡን፣ አወቃቀሩንና ሥሩን ለማየት የዐረብኛ ቃል ይንኩ።

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
  1. Sadiq & Sani Habibየአቡ ለሀብ ሁለት እጆች ከሰሩ (ጠፉ፤ እርሱ) ከሰረም፡፡
  1. Sadiq & Sani Habibከእርሱ ገንዘቡና ያም ያፈራው ሁሉ ምንም አልጠቀመውም፡፡
  1. Sadiq & Sani Habibየመንቀልቀል ባለቤት የኾነችን እሳት በእርግጥ ይገባል፡፡
  1. Sadiq & Sani Habibሚስቱም (ትገባለች)፤ እንጨት ተሸካሚ ስትኾን፡፡
  1. Sadiq & Sani Habibበአንገትዋ ላይ ከጭረት የኾነ ገመድ ያለባት ስትኾን፡፡