الإخلاص

Al-Ikhlas

ሱራ 112 · መካ · 4 አንቀጾች · የወረደበት ቅደም ተከተል፦ 22

ጽሕፈት
ትርጉሞች

ንባቡን፣ አወቃቀሩንና ሥሩን ለማየት የዐረብኛ ቃል ይንኩ።

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
  1. Sadiq & Sani Habibበል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡
  1. Sadiq & Sani Habib«አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡
  1. Sadiq & Sani Habib«አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡
  1. Sadiq & Sani Habib«ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»