القدر

Al-Qadr

ሱራ 97 · መካ · 5 አንቀጾች · የወረደበት ቅደም ተከተል፦ 25

ጽሕፈት
ትርጉሞች

ንባቡን፣ አወቃቀሩንና ሥሩን ለማየት የዐረብኛ ቃል ይንኩ።

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
  1. Sadiq & Sani Habibእኛ (ቁርኣኑን) በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው፡፡
  1. Sadiq & Sani Habibመወሰኛይቱም ሌሊተ ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?
  1. Sadiq & Sani Habibመወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡
  1. Sadiq & Sani Habibበርሷ ውስጥ መላእክትና መንፈሱ በጌታቸው ፈቃድ በነገሩ ሁሉ ይወርዳሉ፡፡
  1. Sadiq & Sani Habibእርስዋ እስከ ጎህ መውጣት ድረስ ሰላም ብቻ ናት፡፡